General Manager
Vice General Manager
Finance Department Head
Media Department Head
Training Department Head
Social Service Department Head
Terbia Department Head
HR Manager
ኢንፋቅ ከዛሬሬ ስምንት አመት በፊት የተመሰረተ እና ኡለማዖችን እና የተቸገሩ ቤተሰቦችን፤ እናቶችን በማገዝ እና ወጣቶችን በማሰልጠጠን የተለያዩ ዘርፈ ብዙ ስራዎች ላይ የተሰማራ ተቋም ነው። ይሄንን ተቋም ደግሞ አቅማችን በፈቀደው፤ ሃሳብ ያለው በሃሳብ፤ ገንዘብ ያለው በገንዘብ፤ እውቅት ያለው በእውቀት እያገዘ የተሻለ ደረጃ ላይ እንዲደርስ ትረት በማድረግ እገዛችሁ አይለያችሀው።
ኢንፋቅ የልማት እና የመረዳጃ ማህበር እየሰሩት እና እየምከሩት ያሉ ብዙ የኸይር ስራዎች ስላሉ ልናግዛቸው እንቁም፤ ሃላፊነታችንን እንወጣ፤ ለአኼራ የሚሆነንን ስንቅ እንሰንቅ፤ ሁላችንም የራሳችንን ድርሻ በመወጣት ከኢንፋቅ ጎን በመቆም ዲኑን እና ዑለማዖችን እንኻድም!
በደሴ ከተማ ወጣቶች ተሰባስበው የኢንፋቅ የልማት እና የመረዳጃ ማህበርን አቋቁመው፤ ላይብረሪ ከፍተው፤ በአካዳሚኩም እንዲሁም በዲኑም ሁለቱንም ያዘለ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ያሉ ወጣቶች ናቸው። አቅም ያላችሁ ለአኼራ የሚተላለፍ ሰደቃ ስለሚሆን አደራ በእውቀት ላይ የሚቀመጠው ነገር ነገ ይጠብቀናል እና በኸይር ነገር አግዟቸው!